ቤተሰብ በዓመት አንድ ቀን በአደባባይ ሁሉም የቤተሰብ አባላት ወጥተዉ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት፣ የሚያመልኩበትና ንስሐ የሚገቡበት ቀን መኖር አስፈላጊ በመሆኑ በዓለም አቀፍ ቤተሰብ አድን አገልግሎት ከወላይታ ክልል አብያተ ክርስቲያናት ጋር በመሆን ሻማ በማብራት የቤተሰብ ቀን በሚል ሰኔ 22 በዓል በኢትዮጵያ በሚገኙ ቤተሰብ አባላት ዘንድ ታዉቆ እንድከበር የቤተሰብ ቀን ሰኔ 22/2015 ዓ/ም ምሥረታ ተደርጉዋል፡፡