በጉጂ ዞን በፍንጭ ዉሃ ከተማ ሕይወት ብርሃን አጥቢያ ቤተክርስቲያን ከግንቦት 28-ሰኔ 1 /2017 ዓ/ም በቁጥር 40 ለሚሆኑ ጥንዶች የጋብቻ ስልጠና ተሰጥቱዋል፡፡
በዚህ ስልጠና የጋብቻ ፊቺና የባለትዳሮች አለመግባባትና ባህላዊ ተጽዕኖ ጎልቶ በሚታይበት ወቅት ቤተሰብ ይህን መከላከል እንዲችል ግንዛቤ የፈጠረ ስልጠና እንደተሰጣቸዉ ሰልጣኞችና የከተማዉ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት መሪዎች ገልጻዋል፡፡