Wolaita Sodo, Ethiopia
info@isfministry.org
+251936339292
Save the Family, Save the Church
 

By faith Noah, being warned of God of things not seen as yet, moved with fear, prepared an ark to the saving of his house; Hebrew 11:7

ኢንተርናሽናል ቤተሰብ አድን አገልግሎት ኦፊሰላዊ ድረ-ገጽ ተመረቀ
ኢንተርናሽናል ቤተሰብ አድን አገልግሎት ኦፊሰላዊ ድረ-ገጽ ተመረቀ

ኢንተርናሽናል ቤተሰብ አድን አገልግሎት ኦፊሰላዊ ድረ-ገጽ ሰኔ 09, 2017 ዓ/ም ወደ ስራ እንድገባ በይፋ ተከፍቷል፡፡
ድህረ ገጽ ኢንተርናሽናል የቤተሰብ አድን አገልግሎት አላማ ፤ ተልእኮውን ፤ ራዕዩን እና እየተሰሩ ያሉ ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ለዓለም ሁሉ ተደራሽ ለማድረግ ፤ መዕመናን ከየትም ሆነው ይህን አገልግሎትን እንድደግፉ የሚያስችል ኃይለኛ መሳሪያ ነው። አገልግሎታችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ማስደገፍ ራዕያችን ለጎብኝዎች በስፋትና በትክክል እንድደርስ እውነተኛ የመረጃ ቋት ሆኖ እንድቀርብ ከፍተኛ ምና እንዳለውና የማህበረሰብ ተሳትፎን እንድምጨምር እንዲሁም ለመንፈሳዊ እድገት ጠቃሚ ግብዓቶችን ማቅረብ ይችላል ። ይህን ስራ በታማኝነትና በጥራት የሰራውን የሳይትክስ ቴክኖሎጂ ተቋም መስራች የሆኑት መ/ር ዳዊት ኡታ እና የተቋማቸውን ባለደረቦችን ከልብ እያመሰገንን በብዙ ነገሮች አብሮ ከጎናችን እንደምሆኑ ሙሉ ተስፋ አለን፡፡ በድረግጽ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ከተለያዩ ቦታዎች የተጋበዙ እንግዶችም በስራው እጅግ ደስ መሰኘታቸውን ገልፀው እግዝአብሔርን አመስግነዋል፡፡ የሳይትክስ ቴክኖሎጂ መስራችና የድረግጽ ልማት ዋና አስተባብሪ መ/ር ዳዊት ኡታ የኢንተርናሽናል ቤተሰብ አድን አገልግሎት አባል መሆናቸውን ገልጸው ይህ አገልግሎት ሁሉንም ቤተሰብ የሚመለከት እንደሆነና ሁሉም ክርስቲያን ጤናማ ቤተሰብ እንድኖራቸው ስለምፈልግ አባል ሆኖ አገልግሎትን እንድደግፍ በማሳሰብ በምንችለው ነገር ሁሉ ለመድገፍ እና የተሰራውን ድረ ገጻችን ኢያሻሻሉ ለመሄድ ቃል በመግባት ከታዳሚዎች ለተነሱ ሀሳቦችና ጥያቄዎች ግብረመልስ በመስጠት ፕሮግራሙ ተጠናቋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *