በአርባምንጭ ልማት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን በቀን 28/10/2017 ዓ.ም. በሰንበት ትምህርት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡መጋቢ ወርቅነህ አለማየሁ እንዳሉት ለሰንበት ትምህርት ውጤታማነት ቤተክርስቲያን፣ ወላጆችና የሰንበት ትምህርት አስተማሪዎች ተቀናጅተው ማገልገል ይገባል ብለዋል።
By faith Noah, being warned of God of things not seen as yet, moved with fear, prepared an ark to the saving of his house; Hebrew 11:7